Call for 8th round AGM
በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ መመሪያ ቁጥር 1096/2017 መሰረት የባለሞያዎች ተከታታይ ሞያ ማጎልበቻ ስልጠናዎች በቦርዱ የሚሰጡ መሆኑን የሚደነግግ ቢሆንም ለ2018 በጀት ዓመት የሞያ ፍቃድ ዕድሳት ተገቢውን የተከታታይ ስልጠና በሞያ ማህበራቱ በኩል እንዲመቻቹ እና ለፍቃድ እድሳትም የህን ማስረጃ ብቻ የሚቀበል መሆኑን ከቦርዱ ጋር በተደረገ ውይይት ወቅት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ በዚሁ መሰረት የውጭ ኦዲተሮች ማህበር ለአባላቱ በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ ላይ ህዳር 17/ 2018 ዓ.ም የአንድ ሙሉ ቀን ስልጠና ከገቢዎች ሚኒስቴር እና አካውንቲንግ ሶሳይቲ ኦፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አዘጋጅቷል፡፡
Upcoming Training Session: CaseWare Accounting & Audit Software
The audit and accounting professionals workshop, to encourage the professions culture on technology utilization.
Training on Report Presentation and Communication Skill with Client, organized by The Association of External Auditors collaborating with Ethiopian English Language Professionals Association
Association of External Auditors General Assembly